#health
ሰላም ወንድ ነኝ ጸጉሬ ለስላሳ የሚባል አይነት ነው እና ትንሽ ከፍ ሲል ይበታተናል እና ከጎን እና ከኋላ አይተኛም ምናምን ሁሌ በውሀ ምናምን አያደረኩ ነው የማስተካክለው በዛላይ ቀለሙ በጣም ጥቁር ነበር ግን ሁሌ በውሀ ሳስተካክለው እየረገፈና ቀለሙ እየተቀየረ መጣ እና ይሄን ቅባት ሰው recommend አደረጉኝ እስኪ ንገሩኝ አሪፍ ነው ልጠቀመው ወይም ደግሞ ሌላ የምትመክሩኝ ቅባት ካለ አመሰግናለው🙏
May 07, 20245 engagements