Hello Yenen issue lawrachhu....ፍቅረኛዬ ጋር 1 sost አመት አብረን ከቆየን በኋላ በሆነ ጉዳይ ተጣልተን ስንነጋገር እስከዛሬ ነግሮኝ የማያውቀውን በንዴት ነገረኝ ke 3 ጊዜ በላይ hack እንዳደረገኝ እና ሁሉንም tg lay ያለኝን ነገር ሁሉ እንደሚያውቅ አሳወቀኝ ተለያየን ...ከ7 ወር በኋላ ግን ይቅርታ ጠየቀኝ እኔም ስለምወደው ይቅር አልኩት ....ጥያቄዬ for girls; አንቺ ብትሆኝ ይቅር ትይው ነበር? ጥያቄ for boys ሀክ ያረጋችኋትን እና ሚስጥሯን ያያችሁባትን ሴት ለማግባት ታስቡ ነበር?
May 07, 2024እጮኛሽ ከሆነማ ይወቃ ምን ችግር አለው ያንቺ አይደለ።🤷♀
May 08, 2024