#other
አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ የባህል ሀኪም (መሪጌታ) የሚያውቅ እባካቹ ጠቁሙኝ የባህል መድሀኒት ለአያቴ አስፈልጎ ነው።
May 07, 20246 engagements
አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ የባህል ሀኪም (መሪጌታ) የሚያውቅ እባካቹ ጠቁሙኝ የባህል መድሀኒት ለአያቴ አስፈልጎ ነው።
May 07, 2024Saris mamo gar Betam gobez yebauil hakim nachew
May 08, 2024መሪጌታ እና የባህል ሀኪም የተለያዩ ነገሮች ናቸው please
May 08, 2024