Yo guys ዘንድሮ 2ተኛ አመት ማስተርስ ተማሪ ነኝ full time ምኖረው ሌላ ቦታ ነው ትምህርት ደግሞ መቀሌ ነው like ዲግሪ እንደተማረኩ ወዲያው ነው ማስተርስ የጀመርኩት so ምንም ስራ አልሰራሁም አሁን ግን ሳስበው ትምህርት ወደ አአ አዘዋውሬ ቀን ስራ ማታ ትምህርት ላረገው አስቤአለሁ ቤተሰብ ግን ዘንድሮ ተመራቂ ነሽ እዛው ጨርሺ እና በማስተርስ ትወዳደሪያለሽ ለስራ አሉኝ እነሱ ናቸው ሚያስተምሩኝ ምን ይሻላል
Oct 06, 2020You should finish your study first
Oct 06, 2020