Antnh139
#other
ሰላም ቤተሰቦች ከድሬ ዳዋ ጫማ ልገዛ አስቤ ነበር እና ግማሽ ብር ክፈል ና ቀሪውን ከፖስታ ቤት ስትቀበል ቀሪውን ትከፍላለክ አለኝ so እኔ ደግሞ ተጠራጥሬው ነው ማለት በዚህ መንገድ ከድሬ ጫማ ገዝታቹ ታቃላቹ
May 07, 20248 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ከድሬ ዳዋ ጫማ ልገዛ አስቤ ነበር እና ግማሽ ብር ክፈል ና ቀሪውን ከፖስታ ቤት ስትቀበል ቀሪውን ትከፍላለክ አለኝ so እኔ ደግሞ ተጠራጥሬው ነው ማለት በዚህ መንገድ ከድሬ ጫማ ገዝታቹ ታቃላቹ
May 07, 2024Endatkfyew libelash nw
May 07, 2024Awo Keteteratesh eza mihed shufer kale yekebelesh
May 08, 2024Weshet nw abatu endatlik
May 07, 2024እነሱን ተዋቸው በጣም ታማኝ የማውቀው ሙስሊም ልጅ አለ ፤ አዲሳባ ከሆንክ ይልክልሀል @onlinemarkethome ቻናሉ ነው ገብተህ እይና አውራው ከተመቸህ ፤ ከተማመናቹ ከተስማማቹ አሪፍ ልጅ ነው
May 07, 2024Kezi befit 1k beltewugnal endatlek
May 07, 2024ande enem enihu hogne neber man endatlik
May 07, 2024