#health
ሰሞኑን እግሬ በጣም ይደነዝዛል። 10ደቂቃ ተቀምጬ ይደነዝዛል። እና ሲደነዝዝ ደግሞ አልሆነ ህመም ያመኛል። እስኪተወኝ። ግን ውሃ ከደፋሁበት እና አሸት ካደረኩት ወዲያው ይተወኛል። ምንድነው ችግሩ ከምንስ ጋር ነው የሚያያዘው?
May 07, 20244 engagements
ሰሞኑን እግሬ በጣም ይደነዝዛል። 10ደቂቃ ተቀምጬ ይደነዝዛል። እና ሲደነዝዝ ደግሞ አልሆነ ህመም ያመኛል። እስኪተወኝ። ግን ውሃ ከደፋሁበት እና አሸት ካደረኩት ወዲያው ይተወኛል። ምንድነው ችግሩ ከምንስ ጋር ነው የሚያያዘው?
May 07, 2024Drink milk it might be calcium
May 07, 2024Move...walk areg exercise
May 08, 2024ጫማ ሊገዛልህ ነው
May 07, 2024.
May 07, 2024