1. መጀመሪያ ጤና ጣቢያ አይንህን ተመርመር እነዚህንም መያዝ አለብክ👇 ስትሄድ - 2 ፎቶ , ከ 300 - 500 ብር እና መንጃ ፈቃድ 2. ከዚያም - መንጃ ፈቃድ - የምርመራ ውጤቱን - ከ 750 - 800 ብር ይዘክ ወደ 22 እየሩስ ህንፃ ትሄድ እና ደብዳቤ ታፅፋለክ 3. ከዚያም አጠገቡ ያለው ህንፃ(መክሊት) ትሄድ እና ደብዳቤውን ታሳይ እና ከፍለክ ዋና መንጃ ፈቃድህን ትወስዳለክ ❗️ሌላው ምነግርክ ነገር ዋናው መንጃ ፈቃዱ ላይ ያሉት መረጃዎች ከጊዚያዊው ጋር አንድ መሆኑን አረጋግጥ።
May 07, 2024