ሰላም ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች። የክርስትና እና እስልምና ተዋስኦዎች የሚለው የመምህር በረከት አዝመራው መፅሀፍ በpdf ያላችሁ ተባበሩኝ። እና ደሞ የቅዱስነታቸው የአቡነ ሺኖዳ መፅሀፍ በpdf በኢንግሊዘኛ ቋንቋ የማገኝበት መንገድ ካለ ጠቁሙኝ። በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ስብከቶችን እና መንፈሳዊ ፊልሞችን መዝሙሮችን የማገኝበት ቻናል ካለ ጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ።
May 06, 2024የ አቡነ ሺኖዳ መፅሀፍ 1. Life-of-faith 2. Ten concepts 3. The spiritual means 4. The release of the spirit 5. Word of spiritual benefit vol-1 6. Word of spiritual benefit vol-2 7. Word of spiritual benefit vol-3 8. Word of spiritual benefit vol-4 በ pdf ከፈለክሽው inbox me
May 07, 2024