11111111183.5
#religion
አስቸኳይ ተከታታይ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርት የሚያስተምር ገጽ በonline ካለ ጠቁሙኝ Please
May 06, 20245 engagements
አስቸኳይ ተከታታይ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርት የሚያስተምር ገጽ በonline ካለ ጠቁሙኝ Please
May 06, 2024@amanuel2eight አናግራቸው ተከታታይ ትምህርት ይሰጣሉ ለኔ በጣም ጠቅመውኛል
May 07, 2024Mahbere kidusan Tv ተከታተል and Online ትምህርትም ይሰጣል። -መጽሐፍ ምታነብ ከሆነ ግን 'መድሎተ ጽድቅን ቅጽ ፩,፪ እና ፫ ፈልገህ አንብባቸው ኦሮቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ያስረዳሃል በጣም።
May 07, 2024Youtube lay memeher zebene
May 07, 2024@deaconcherinet yastemiral biye asblew
May 08, 2024