#business ሰላም ሰዎች ይሄ ጥያቄ የሚመለከተው ለሴቶች ብቻ ነው። ድምፃችሁ የሚያምር ሴቶች ሆይ ተባበሩኝ። ለ ማስታወቂያ ፈልጌው ነው።ድምፃችሁን እያወራችሁ በመቅዳት ላኩልኝ ተባበሩኝ እህቶቼ አስቸኳይ ነው።ክፍያ አያሳስብም ካርድ እልክላችኋለሁ።😁 ድምፃችሁ ሲደመጥ የሚስብ፤ ቀጠን ብሎ ወፈር ያለ ጮክ ብሎ ለሰስ ያለ።ትህትና ያለው። ቆፍጠን ኮስተር ፈገግ ያለ የንግስት አይነት ድምፅ ቢሆን ይመረጣል። ገባችሁ አይደለ ጥሩ።👍 ድምፃችሁን ላኩልኝ ብቻ እኔ ድምፃችሁን ሰምቼ ለስራ መለምለዋለሁ።በቅንነት ተባበሩኝ። አመሰግናለሁ። Kk
May 06, 2024