“And when the day of #Pentecost was fully come, they were all with one accord in one place.” — Acts 2:1 (KJV) “#በዓለ #ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥” — ሐዋርያት 2:1 Pentecost malet beale hamsa malet new enam bezi ken hawariatn eyesus krstos wedesemay liweta sil hayln esktkebelu be eyerusalem koy bloachew nber enam hulem esu yalachewn eyetazezu ytselyu nber tadya bezi ken hulum endelmadachew tesebsbe sitselyu menfes kidusn yetekebelubet ken new 👍👍🙏 lebelete mereja read bible pls😍😍🙏🙏🙏 ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥ ² ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው። ³ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው። ⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።
May 06, 2024