Jah_2306.5
#health
#URGENT አረ በበዓሉ አገኘው ብዬ ይሄን ቀይ ወጥ ወጥቄ ወጥቄ ሆዴ ምንም አልተመቸውም ምግቡ ጨጓራዬ ላይ ይሁን አንጀቴ ላይ ወይ ጉበቴ ላይ ብቻ የሆነ ቦታ ላይ ጉብ ብሏል ቁጭ እንዳለ ነው uncomfortable ሚባለው ስሜት ላይ ምን ልጠጣበት? ምን ልብላበት? Comfortable ሚባለው ሙድ ላይ ለመመለስ
May 05, 20248 engagements
#URGENT አረ በበዓሉ አገኘው ብዬ ይሄን ቀይ ወጥ ወጥቄ ወጥቄ ሆዴ ምንም አልተመቸውም ምግቡ ጨጓራዬ ላይ ይሁን አንጀቴ ላይ ወይ ጉበቴ ላይ ብቻ የሆነ ቦታ ላይ ጉብ ብሏል ቁጭ እንዳለ ነው uncomfortable ሚባለው ስሜት ላይ ምን ልጠጣበት? ምን ልብላበት? Comfortable ሚባለው ሙድ ላይ ለመመለስ
May 05, 2024ጭራሽ ተጨማሪም ለመብላት ታስባለህ ለማንኛውም ስፕራይት ወይም አምቦውሀ ጠጣበት ይበትንልሀል በዛውም እንኳን አደረሰህ 🫡🫡 ስትበላ እኛንም እያስታወስክ😏😏
May 05, 2024Tnx that's rly helps
May 05, 2024Use gum after you've eaten too much and drink sprite, Ambo wha or muk wha belomi mnamn
May 05, 2024ማስቲካ አኝክበት ቸኮሌት ሞክር አረቄም ከተገኘ 😁
May 05, 2024ከመቼው በ calander ትበልጡናላችሁ እንዴ እናንተ አካባቢ
May 05, 2024Jump
May 05, 2024