Hi..የተገናኘነው ከ 2 አመት በፊት በስራ አጋጣሚ ነበር 1ዴ ብቻ አውርተን ከዛ በኃላ አስቤውም አላውቅም ነበር ከዛ ከአመት በኃላ he texted me እና he consistently texts me ማውራት ጀመርን በጣም ስነስርዓት አለው ጨዋ ትሁት ነው ያከብረኛል he's matured I liked him. የሆነ ጊዜ we traveled together ena we had intimate time (no sex i'm still virgin and he does not know) እወድሻለሁ እና አከብርሻለሁ አለኝ.ብቻ ከዛ ከተመለስን በኃላ consistently text ማድረግ አቆመ. የሆነ ቀን ድንገት ልጆች እንዳሉት አወኩ እና ስጠይቀው he admits 3 ልጆች እንዳሉትና he's in a complicated relationship, he's not married ግን ሲያገባ ቀድሞ እነደሚነግረኝ. የተጎዳሁ ላለመምሰል ማዋራቴን ቀጠልኩ በስህተት ይሆናል ከኔ ጋር cheat ያረገባት ብዬ አሰብኩ ግን የሆነ ቀን ልንገናኝ ተቀጣጥረን he's like ነገ አብረን ን አደል ወደቤት አንመለስም?i said no አልችልም ከዛ ቀኑ ሲደርስ ቀጠሮውን ሰረዘው ሳያስፈቅደኝ. ብቻ አሁን ላይ በደንብ እያወራን አይደለም እኔ በጣም ወድጄዋለሁ በሀሳብ ልሞት ነው የሚወደኝ ይመስላችኃል? ድንገት አብሮኝ ቢሆንስ ነገ እኔ ላይ ቺት እንደማያደርግ በምን አውቃለሁ help me
May 04, 2024I don't know why You guys are too dump, isn't it oblivious???
May 05, 2024