Hi my fam I am 23 yr and f negn ine milachu single huno menor yishalal or couple bexam ceneqegn iskahun single negn gin ahun ahun iyasasebegn nw yemiren nw milachu befit minm ayimesilegmim ahun gin iyasebiku nw yihen silachu couple mehon xeliche adelem managnawum woxat miyasalifewun life masalef feligalew gin be rase mikiniyat meyaz ahun lay silalifeleku nw gin demo yetegodawut mindinew bizu sew asaxitognal Ina salafeqirm qeriche adelem gin beqa fexari alifeqedeligm biye asebiku Ina min tilugnalachu bezi lay hasabachun nigerugn ?
May 04, 2024እንደ እኔ እይታ ያለንበት ዘመን የቆየውን ባህል እየነቀፈ ትዳርን እያንቋሸሸ ሰው ብቻውን እንዲቀር ያ ደግሞ ያንን ሰው እንደፈለገ ለማሽከርከር ይረዳዋል። ይህን አጋጣሚ በመጠቀም የሚፈልገው ማህበረሰብ ለመፍጠር ይጠቀምበታል ። ማን ይህንን እንደሚያደርግ አላቅም ግን የሚሰማኝ እንደዚህ ነው፡፡ ወደቀደመው ነገር ስመለስ ኢንተርኔት ላይ የምናየውን single and couple የሚላውን ሃስብ ተዪውና እጮኛ ቢኖርሽ መልካም ነው ። ስቲዢም ማታ ማታ በስልክ ለመዛግና ተያይዞ አደባባይ ለመዞር ሳይሆን ለመጋባት ቢሆን አንቺም እድሜሽን በአግባቡ ትጠቀሚያለሽ ደግሞ ያለሽበት እድሜ የሆነ አካል "ቆንጆ ማለት ይህ አይነት ነው" ያለውን ባታሟዪ እንኳን በተፈጥሯዊው ውበትሽ ላይ ስነ ምግባር ብትጨምሪበት እድሜሽ በራሱ በወዶች የሚታይ የሚገርም ቁንጅናን ያጎናጽፍሻል ። አንቺም ደግሞ መስፈርትሽን ቀነስ ብታደጊው social media እንደሚሰበከው ሳይሆን ቢያንስ የሚወድሽ፥በሃይማኖት አንድ የሆናችሁ፥ በ አጭር ግዜ ለመጋባት ፈቃደኛ የሆነ እና ብትጋቡ ሁለታቹ ለማስተዳደ የሚጥር ከሆነ አይንሽን ባታሺ ብዬ እመክራለው። አንቺም መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ያሉትን መልካም ሚስቶች ያላቸውን ስነ ምግባር ለማሟሟላት የምትጥሪ ከሆነ እግዚአብሔር የምትፈልጊውን ባል ያመጣልሻል ብዬ አምናለው፡፡ ይህን የምልሽ አዋቂ ሆኜ ወይም ካንቺ ተሽዬ ሳይሆን እድሉን ስላግኘው የሚሰማኝን ልናገር ብዬ በው።
May 05, 2024