#religion
አንድ ጥያቄ አለኝ! የቅዱስ ቁርአኑ" ኢሳ"ና የመፅሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር ምንድነው?
May 04, 20248 engagements
አንድ ጥያቄ አለኝ! የቅዱስ ቁርአኑ" ኢሳ"ና የመፅሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር ምንድነው?
May 04, 2024ምንም የሚያመሳስላቸው ነገር የለም two completely different people( maybe be sem and yehonu yehonal enji) ኢየሱስ bemetsehaf kidus ፈጣሪ፣ ፈራጅ፣ ጌታ፣ የእግዚአብሔር አብ የባህርይ ልጅ፣ ሰው የሆነ አምላክ ፣ቸር እረኛ፣ አዳኝ፣ መድኃኔዓለም ነው።
May 05, 2024ያለ አባት መወለዳቸው 😊
May 05, 2024ይቅር ይበልህ ያለ አባት ሳይሆን ያለ ወንድ ዘር ነው የሚባለው
May 05, 2024ኢሳ sew new ኢየሱስ ግን ሰውም አምላክም ነው They are totally different
May 05, 2024Ena abat alew eyalk new
May 07, 2024የቁርዓኑ ዒሳ የመጀመሪያ ተዓምር በአንቀልባ ላይ እያለ መናገሩ ነው የመፅሃፍ ቅዱሱ ውሃን ወደ ጠጅ መቀየሩ የሚበጃችሁን ምረጡ😊
May 05, 2024ye qurahun isa just nibiy nw Ye Bible eyesus demo melkoet be sega west yaderbet mannet nw yhim
May 05, 2024ነብይ መሆናቸው እየሱስ ነብይም አይድል
May 05, 2024