DuskParrot26108.5
#religion
ከዚህ በኃላ በመጀመሪያ የነበረችዋ ምንም የአስተምሮ ልዩነት የሌለባት አንዲት ቤተክርስቲያን አንድ ክርስትና የምትመጣ ይመስላቹሀል?
May 04, 202412 engagements
ከዚህ በኃላ በመጀመሪያ የነበረችዋ ምንም የአስተምሮ ልዩነት የሌለባት አንዲት ቤተክርስቲያን አንድ ክርስትና የምትመጣ ይመስላቹሀል?
May 04, 2024ምን ማለት ነው የምትመጣ ማለት ወደት ሂዳ ነው ያለች አሁን ከእኛ ምጠበቀው እሷ ማናት ብለን መፈለግ ነው እንጅ ጌታ አምላካችን ክርስቶስ እኮ ለአዋርያቱ ስነግረው ምና አለ መሠለክ "እኔ እስኬ አለም ፍፃሜ ከእናንተ ጋር ነኝ ብለዋል እኮ አልተወንም እስከ አሁን" ለሎች ዘመን አመጣሽ ናቸው እንጅ ቀጥተኛ ሃይማኖት አለች።
May 04, 2024አሁንም ቢሆን ክርስትና አንድ እንጂ ሁለት የለም፡፡ ሃይማኖት አንዲት ናት፣ ጌታዉም ጥምቀቱን አንድ ነው፡፡ በስንዴ መሃል እንክርዳድ ስለተገኘ እንክርዳዱን ስንዴ አንለውም፡፡ የወይን ቅርንጫፉ ከግንዱ ቢገነጠል ማገዶ እንጂ ወይን አይሆንም፡፡ እንደዚህም ሰው በራሱ ፈጠራ እና ፍልስፍና ከአንዲት ቤተክርስቲያን ስላፈነገጠ ተብሎ ሁለት ሶስት አይባልም፡፡
May 05, 2024Nah i think chrash eyebase new mihedew plus ke first church jemro newko yemetaw some differences neberu
May 05, 2024