I'm Orthodox and መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ ፈልጌ ነበር እና ከየት ነው የምጀምረው ከ ሐዲስ ኪዳን ወይስ ከ ብሉይ ኪዳን እና እንዴት ነው እናንተ የምታነቡት ተሞክሯችሁን ንገሩኝ እስኪ 🙏
May 04, 2024ዮሐንስ ወንጌል ከዚያ ሮሜ......ከዚያ የፈለከውን ማንበብ ትችላለህ ። ደግሞ እየጸለይክ አንብብ
May 05, 2024I'm Orthodox and መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ ፈልጌ ነበር እና ከየት ነው የምጀምረው ከ ሐዲስ ኪዳን ወይስ ከ ብሉይ ኪዳን እና እንዴት ነው እናንተ የምታነቡት ተሞክሯችሁን ንገሩኝ እስኪ 🙏
May 04, 2024ዮሐንስ ወንጌል ከዚያ ሮሜ......ከዚያ የፈለከውን ማንበብ ትችላለህ ። ደግሞ እየጸለይክ አንብብ
May 05, 2024ከ ሐድስ ክደን ጀምር በተለይ ከ ዮሐንስ ወንጌል 💖 ተወደሀል! 💖
May 04, 2024I think its best if you start from the new testament..especially the gospels ( John, mark, mathew and luke) because it truly touches your heart to know all that Jesus has done for you. Then i think wede genesis betehed you will have a more open minded look into the bible. Ke buli kidan mejemer bezu confusion mifeter yemeslegnal, i don't advise it. Anyway Egziyabher kante gar yehun berta wendm🙏.
May 04, 2024የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት youtube ላይ አለልህ፤ ያንን መንደርደሪያ አድርገህ ከዘፍጥረት ጀምር
May 04, 2024እኔ እንደወንድም የምመክርት አሁን ለምሳሌ መጽናንት እና ማመስገን ከፈለክ መዝሙረ ዳዊትና መጸሃፈ ምሳሌን ብታነብ ታላቅ መረጋጋትን ታገኛለ ደግሞ ስለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠ ለመረዳት አራቱን ወንጌላት ከ ሐዲስ ኪዳን ብታነብ ስለጌታችን የበለጠ እውቀትን ታገኛለህ ግን እንደ ሃሳብ በስልክህ ሳይሆን ትክክለኛ መጸሃፍ ብትጠቀም ስትጀምርና ስትጨርስ ማስተዋሉን እንዲገልጽልህ በጸሎት ብትጀምር ። በበለጠ ደግሞ አቅሪያባህ የለ ሰንበት ትምህት ቤት በመግባት ሁሉም የመጽሃፍ ክፍሎች ምን ምን እንደያዙ ትማራለህ ያልገባህን እዛው መጠቅ ትችላለህ
May 05, 2024Ke haddis kidan jemere yalgbahe nger kale , but you should know the dogmas of the church ena ... senbet tmhert bete tmezgebehe temar wendeme !
May 05, 2024He addis kidan jemr and then you'll probably refer back to tue old testament on some comparisons and if u finish you can read through old testament
May 05, 2024ከ ሐዲስ ኪዳን ጀምረህ በቀን 4 ወይም 5 ምዕራፍ አንብብ ጌታ ቃሉን ይገልጥልሀል
May 04, 2024ብሉይ
May 04, 2024If you are beginner start from Metshafe mesale then Metsafe sirak and then Mezmure dawit and Metshafe rut ena zena mewael mnamn anbb so it will be interesting
May 05, 2024Ke Bluy @eotclibrary lay alelh more resources on bible study
May 05, 2024የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ከሆነ ከ ብሉይ ጀምር/ሪ ግን የተወሰኑ ነገሮችን ለማወቅ ከሆነ more interested የሆኑ ስብከቶችንና መንፈሳዊ ክርክሮችን በመስማት በተነሱ ርዕሶቹ ዙርያ ያሉትን ክፍሎች በማንበብ የመፅፍ ቅዱስ እውቀትህንም ቅዱሳት መፅሀፍት የማንበብ ፍቅርንም level up ማድረግ ትችላለህ/ያለሽ።
May 04, 2024