ሰላም እንዴት ናችሁ 1 ጥያቄ ለ ኦርቶዶክስያዊያን ፕሮቴስታንት ማትሆኑበትን ምክንያት ምንድ ነው ???
May 04, 2024ገነት መግባት ስለምንፈልግ
May 04, 2024ሰላም እንዴት ናችሁ 1 ጥያቄ ለ ኦርቶዶክስያዊያን ፕሮቴስታንት ማትሆኑበትን ምክንያት ምንድ ነው ???
May 04, 2024ገነት መግባት ስለምንፈልግ
May 04, 2024Lemin meleskew ...sewuyew sijemer dormant nw
May 04, 2024ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምን አጎደለችብን እና ሌላ እንቀላውጣለን ወንድም አለም😇
May 04, 2024ሶፍት ከመብላት ፀበል መጠጣት ያድናል ብለን ስለምናምን!
May 04, 2024ሲጀመር ፕሮቴስታንት የምንሆንበት ምክንያት አለ እንዴ?
May 04, 2024b/c Protestant is not fully religious as we see everyone is become pastor to get money saks on live tvs No one is protecting Protestant b/c there is doubt in every Protestant believer
May 04, 2024It is not about religion! It is the faith all have on God that matters
May 05, 2024mknyatum dedeb slalhonen...mastewal slemnchel🙄
May 04, 2024We are strong as fuck we have strong altitude once we believe there is no going back
May 04, 2024እንዴት "ለምን ጌታችሁን አትክዱም" ተብሎ ይጠየቃል?
May 04, 2024የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ማርትን ለውተር ሽንት ቤት ውስጥ ቁጭ ብሉ እንደ ራሱ ፍላጎት የፈለሰፈው እምነት ነው ለዛ ነው. እኛ በአዋርያት ግዜም በነብያት ግዜም ስመሩበት; በመላዕክት ዓለም የተጀመረውን ነው ምንከተለው
May 04, 2024Because Protestantism is following the opinion or idea or way of a human being(martin luther)but orthodox is the way of Christ himself....eza yesewn hasab nw metamelkew!! And lemme add another Protestantism mnum semayawi yehone serat yelatim!!
May 04, 2024ምክንያቱም ለጮቤ ረገጥ ፓስጠሮች መዝለል ስለማይፈልጉ 😂 ደደብ፤ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን ምን አይነት ጥያቄ ነው ሚጠይቀው?
May 04, 2024ፕሮቴስታንት የማልሆንበት ምክንያት 👉 “አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤” — ኤፌሶን 4፥5 “ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥1
May 04, 2024bcz protestant መሆን ማለት የሆነ ነገር አለመሆን ማለት እንጂ በራሡ እራሡን ችሎ የሚቆም ነገር ስላልሆነ ነው። መጠጊያ መፅኛ አይሆንም። በፈለገው ሠዓት ማንም ተነስቶ ይሄ ትክክል ነው ብሎ እስካመነ ድረስ በስም ተመሳስሎ በአንድ "ቤተ-ክርስቲያን" ውስጥ የተሐያየ አመለካከትና እምነት ይዞ በተውሶ calendar ጾም እየተዘለለ በዓል የሚከበርበት ዕምነት ስለሆነ ነው። but this doesn't mean i hate protestant religion followers just bcz they are protestants.
May 04, 2024ሲጀመር ጥያቄህ ትክክል አይደለም! ላስተካክልልህ "ፕሮቴስታንት ከኦርቶዶክስ መንገድ ተለይተው የሚሄዱ ለምንድነው? ምን ባይገባን ነው?" እንዴት ኦርቶዶክሳዊያንን ጴንጤ፣ ሌላውሌላም... ማትሆኑት ማትክዱት ለምንድነው ተብሎ ይጠየቃል!🙄 ለምሳሌ:- ሙሉ ገላጭ ምሳሌ ባይሆንም👉 አንድ ሰው ከሀገሩ ተሰዶ ሌላ አገር ላይ ሲኖር ሲሰራ ፣ መጀመርያ ይኖርባት የነበረው ሀገር ሰዎችን በሙሉ ለምንድነው እናንተ እኔ ወደአለሁበት ሀገር ማትመጡት ብሎ ይጠይቃል ወይስ የሀገሩ ሰዎች መቼ ነው ከተሰደድክበት አገር ወደ ሀገርክ ምትመጣው ፣ ምን አጥተክ ነው የተሰደድከው፣ አንተ ብትሰንፍ ባይታይክ እንጂ ሁሉ ሙሉ ነው እዚህ ሰርተክ መቀየር መደሰት ማግኘት ትችላለህ ብለው የሚጠይቁ። ተለይቶ በሌላ አዲስ የማይታወቅ መድረሻው የማይታወቅ መንገድ መርጦ የሚሄደው እንጅ በቀጥታ መንገዱን ይዞ አውቆ የሚሄድ ሰው አይጠየቅም።
May 05, 2024በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 : 20 yeh nw hyimanotachin slz loutherian anihonem
May 04, 2024Bcz pente ya hager denominations selalut ers brasachew selmekarnu bza lay ydebralu mnachwem haymanot aymeslm
May 04, 2024አንተ ኦርቶዶክስ የማትሆንበት ምክንያት ምንድነው
May 05, 2024Protestant ??? 😁setyi ee Orthodox tewahdo mn agodelechbn ena nw protest yemnhonew 😳
May 04, 2024ክርስቶስን እና እናቱን leman tilen
May 04, 2024B/c ye emebetachin tselot ena milja endileyen silemanfelig , Egna fetari deji enid bilen enji ekele church ,dani church minamin eyalin yegileseb menoria bet mehed silemanfelig Merxen sayhon fetari merxon silasgeban Yewishet haymanot endinoren silemanfelig Fexari ke hasetegna mesihwoch silemixebiqen Protestant is not even religious silalone,ke simu enkuan bininesa teqawami parti eko new Eyesus christos bebete nuru silalen
May 06, 2024Yemanhonbetm mknyat zerzren slemanchersew atteyken Mn godelebn blen enhonalen demo
May 05, 2024Huletum religion bible lay yelm asasabi adelum 😊
May 04, 2024ምን አይነት ጃሉድ የሆነ ጥያቄ ነው ባክህ ምን አገባህ አንተን ዝም ብለህ ሽኩርትህን አትልጥም በአሉ እንዳያልፍብክ........እና ደግሞ ከራሳቸው ብትጠይቅ አይሻልህም??....fooo
May 04, 2024Here before a huge argument 😂
May 04, 2024Let the fool fools u guys 1 kum negerenya Orthodox yelem with no base new mtwerut biyans kenonawn sataku new endi bemaletachu afrealew bewnetu lemannyawm enanbbna ende beriya sewoch ewnetun enwek.
May 04, 2024Teret silemwod
May 04, 2024ማንሆንበት ምክንያት እንደፈለግን እንድንሆን እንዲመቸን like ዘፈን ማጨስ መባለግ ምናምን.... እና ስንፆም ብቻ ፃዲቅ ሆነን ፆም ስንፈታ በዳንስ በጭፈራ ነዉ እና እዚ ፈታ ነዉ ተመችቶናል አንሄድም😝
May 04, 2024