እናቱን የሚወድ አይለፈኝ የቤቱ የመጀመሪያ ወንድ ልጅ ነኝ 23 ዓመቴ ነው ከኔ በታች ሁለት ወንድሞች አሉኝ አንዱ 15 አንዱ ደግሞ 3 ዓመቱ ነው አባቴ ሹፍርና እየሰራ ነው የሚያስተደዳድረን ስንት ዋጋ የከፈችልን እናቴ እሮብ እለት በሞት ተለየችን እስካሁን እውነት አልመሰለኝም አንድ ቀን ከልቧ ሳትስቅ ህመሟን ለእኛ ብላ ችላ ነበር እዚህ ያደረሰችን እኔ ልመረቅላት 2 ወር ነበር የቀረኝ ግን ደስታዋን ሳታይ አመለጠችን አባቴ በጣም ተጎድቷል አሁን ለወንድሞቼ እንዴት እናት ልሁን እንዴት ልጠንክር የ 15 አመቱ ወንድሜ አያከብረኝም ትንሹ ለሊት ለሊት ብቻ ውስጡ የነገረው ይመስለኛል እናቴ ብሎ ትንሽ ያለቅሳል እንጂ ቀን ቀን ከእኔ ላይ አይወርድም ልክ አንደ እናት አባቴ ብዙ ወጪ ስላለበት ስራም ማገዝ አለብኝ በዚህ በኩል የቤት እመቤትም ነኝ የእናቴን አደራ መብላት አልፈልግም ስሟን በአለም መድረክ ማስጠራት እፈልጋለሁ ለዚህ ግን መስራትና ገቢ ማግኘትም አለብኝ እቤት ውስጥም መስራት የምችለው logo designer and video editing ሙያ አለኝ እና የነገውን ስኬታማ ሰው አሁን ግን ብዙ ችግሮች ያሉበትን ሰው መልካም ምክሮችን በመምከር እስቲ አበረታቱኝ
May 03, 2024Ayzosh Fetari tsenatun yestachu endalshiw yanchi mebertat new le tanashochsh tenkare yemihonew Ena Fetari tesasto aytawkm aysasatm hulum be miknyat new balahinet metnkrsh new hulunm yemiyasdstew
May 04, 2024