Droidxbt32.5
#personal
ሠላም አብዛኛው ሰዓት ቤት ውስጥ ነው የማሳልፈው እና በቃ አሁን ላይ አይምሮዬ በጣም ተረበሸ ምንም ነገር ላይ ትኩረት ልሰጥ አልቻልኩም የምውደውን እና ቡዙ የገፋዉበትን ትቼ አጭር መንገዶች እፈልግ ጀመር እና ፕሮዳክቲቪቲ በጣም ተችግርያለው እና እባካቹ Mentor የሚሆነኝ ሰው እፈጋለው ወይ ደግሞ ምክራቹን ለግሱኝ ሰዎች
May 03, 202413 engagements