Guys ሁሌ በአዕምሮዬ የምመላለስ አንድ ጥያቄ ነበረኝ please መላ በሉልኝ:: የቤተክርስቲያን አገልጋይ (ድያቆን) ነኝ : የልጅነት ህልሜ ዶክተር መሆን ነበር ነገርግን medicine ብያመልጠኝም በዕጣ Midwifery ደርሶኝ በከፍተኛ ውጤት ተመረቀ እየሰራሁ ነኝ ግን ደስተኛ መሆን አልቻልኩም ምክንያቱም በስራ ላይ ውዬ (አዋልጄ) ወደ ቤተክርስቲያን ለድቁና አገልግሎት ስገባ ውስጤ በጣም ቅር እየለኝ ነው። please ጨንቆኛል ምን ላድርግ ??? Thanks
May 03, 2024ወንድሜ ንስሃ አባት ካለህ ከሳቸውጋ ተነጋገር አሁን ሌሎች ሰዎች የሚሰጡህ ምክር ወይ ድቁናውን ተወው ወይም ደሞ ስራህን ነው ምትባል ንስሃ አባት ከያዝክ ግን አእይንተ እግዚአብሔር ስለሆን የልብህን መልስ ይሰጡሀል
May 03, 2024