ሰላም ሰዎች ጭንቀት ውስጥ ነኝ ምግብ እንዴት መጥላት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል። ያው እኔ age20 የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ስራ የለኝም እና ደሞ በጣም ሲበዛ የጣፋጭ ምግብ ፍቅር(ሱስ) አለብኝ።ሁላ አንዳንዴ ለትራንስፖርት ተብሎ የሚሰጠኝን ብር ጣፋጭ ምግብ እየበላሁበት እያለቀብኝ class የምቀርበት አጋጣሚ አለ። ዛሬስ አልበላም😤ብዬ.....ራሴን ለመቆጣጠር እሞክራለሁ ግን አልቻልኩም ብይ ብይ ይለኛል በየመንገዱ።🙄 አምላኬ ሆይ የምግብ ፍቅሬን ቀንስልኝ አጥፋልኝ ሆዴን እንዲዘጋኝ እርዳኝ ብዬ ነበረ ግን ያው ነኝ 🤷♀ እና ምን መሰላችሁ ወደገደለው ስገባ የምታማክሩኝ... #1)ምግብ እንዲያስጠላኝ የሚያደርግ ነገር ከየት ላገኝ እችላለሁ??? #2)ምግብ በቃ ሱስ ሆኖብኛል ስለዚ ወይ ደሞ የእናንተን ገንዘብ አጠቃቀም ዘዴ ብታጋሩኝ.. ምናልባት ከጠቀመኝ አብቃቅቼ እንድበላ 🙄 በቅንነት መልሱልኝ በይበልጥ #ምግብ #የሚጠላበትን #መንገድ ካለ አማክሩኝ።... 2ኛው ጥያቄዬ እንዳለ ሆኖ። አመሰግናለሁ Kk
May 03, 2024First of all, stop making it part of your identity lol. Your username even says food lover. 😁 So fucking what? Everyone loves food. Do you think that's some exclusive hobby? Anyway, If what you've said is true, you're in a constant state of 'insulin resistance', which is bad; It means that your body isn't able to regulate your blood sugar levels, your hunger is spiked, and your cells aren't absorbing energy. You're basically prediabetic. If you know what diabetes is, and how bad It is for your energy, for your hunger, and for your overall health. Then we have some motivation. If you don't, message me in private and I'll give you more actionable advice and tips.
May 03, 2024