#education
ሰላም እንደምን ቆያችሁ #እራሴን ፖለቲካል ሳይንስ ማስተማር ፈልጋለሁ ፤ ግን ኮርሶቹን ላገኛቸው አልቻልኩም። እና ኮርሶቹን ሼር ሚያደርግልኝ ሰው ባገኝ🙏 ኮርሱቹን ሚሰጠኝ ባይኖር እንኳ አሰስ ገሰሱን እንዳላነብ Main ሚባሉ ኮርሶች ምን እንሆኑ List ሚያደርግልኝ ሰው ባገኝ🙏
May 03, 20241 engagements
ሰላም እንደምን ቆያችሁ #እራሴን ፖለቲካል ሳይንስ ማስተማር ፈልጋለሁ ፤ ግን ኮርሶቹን ላገኛቸው አልቻልኩም። እና ኮርሶቹን ሼር ሚያደርግልኝ ሰው ባገኝ🙏 ኮርሱቹን ሚሰጠኝ ባይኖር እንኳ አሰስ ገሰሱን እንዳላነብ Main ሚባሉ ኮርሶች ምን እንሆኑ List ሚያደርግልኝ ሰው ባገኝ🙏
May 03, 2024@Yacobked inbox me
May 03, 2024