OddRabbit8493.5
#relationships
ሰላም ቤተሰብ እዴት ናቹ እስኪ አንድ ነገር ተባበሩኝ አዲስ ለተዋወኳት ልጅ የ Good morning text መፃፍ ፈልጌ በጣም ከበደኝ የሆነ የሚያምር የሚስብ text ምታቁት ካለ ተባበሩኝ
May 03, 202416 engagements
ሰላም ቤተሰብ እዴት ናቹ እስኪ አንድ ነገር ተባበሩኝ አዲስ ለተዋወኳት ልጅ የ Good morning text መፃፍ ፈልጌ በጣም ከበደኝ የሆነ የሚያምር የሚስብ text ምታቁት ካለ ተባበሩኝ
May 03, 2024ኧረ አትጨናነቅ ብሮ ዝም ብለህ አንቺ የህይወቴ አበባ ከለሊት የውሾች እና ጅቦች ጩኸት ፣ በደረቀው ለሊት ማጅራትሽን ብሎ ከሚሰርቅ ሌባ ፣ ላብ ጥምቅ ከሚያደርግ አስፈሪ ህልም እና ቅዠት እንዲሁም ከትንሹ ሞት በሰላም ነቃሽ በላት 😂😂😂 አይ ፍቅር ደጉ😄😄
May 03, 2024Leyet argew like ende manyazewal ahunm algash lay tegnteshalllllllll🗣 Good luck
May 03, 2024This nigga is about to ruin this thing 🤦♂
May 03, 2024Good morning የምትለዋን ሻይ ቅጠል ፎቶ አንስተህ ላክላት😅
May 03, 2024Introverts these days😂
May 06, 2024Ayii
May 04, 2024Motku🤣😂😂😂
May 03, 2024Ay fikir
May 03, 2024Are atejajal ante ende wend koftgn bel esua erasu testfalch kefelgechk
May 03, 2024