ጥያቄ ለሙስሊሞች ስደት ረሃብ ሰው በሰው መጨካከን መገዳደል አለም ከእለት ወደ እለት መበላሸት እና ለመኖር አለመመቸት ብዙ ህጻናት እና ሰዎች በረሃብ መሞት እጅግ ጣራ የነካ የኑሮ ውድነት ሰው ሚበላው አቶ አንዱ አንዱን እየቀማ እየሰረቀ እያጭበረበረ እየገደለ መብላቱ ሰው በድህነት ጥግ ድረስ መማቀቁ የሰው መፈናቀል በየጎዳናው የሰው ልጅ ወድቆ መገኘት ወጣቶቻን በየሱሳ ሱሱ ተጠምደው ተስፋ ቆርጠው ማየት ከዛም አለፍ ሲል ራሳቸውን ማጥፋት ላይ መድረስ ጦርነት ስቃይ ቆይ ይኼ ሁሉ ሲሆን አዛኝ ፈጣሪ ለምን ዝም አለ?? ወይስ አለምን ፈጥሮ ተዋት??አዛኝ ፈጣሪ እንዴት ይኼ ሁሉ ፍጥረታቱ ሲሰቃዩ እንዴት ዝም ይላል? ለፈተና ነው ከሚለው የዘለለ መልስ ስጡኝ thankyou
May 02, 2024الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُ (ሱረቱ አል-ሙልክ - 2) ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡
May 03, 2024