Antnh139
#education
ሰላም ቤተሰቦች ለመላው የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ እያልኩኝ የቧንቧ ዝርጋታ ትምህርት የት ልማር እችላለው short courses አለ Addis Ababa wst
May 02, 20242 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ለመላው የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ እያልኩኝ የቧንቧ ዝርጋታ ትምህርት የት ልማር እችላለው short courses አለ Addis Ababa wst
May 02, 2024Nifas silk poly technic college yisetal
May 03, 2024ያርዲስቲክ፥ሳትኮም፥ቀበሌም አንድ ሰሞን ሲሰጥ ነበር አሁን እንጃ እንጂ። ኢንተሪየር ዲዛይንና ፊኒሺንግ የሚያስተምሩ ድርጅቶችም ያሰለጥናሉ።
May 03, 2024