Nich_ol155
#personal
ሰላም ሰዎች የልደት ካርድ ካዘዝኩ ከ2ወር በላይ አልፎኛል እና እስካሁን ወረዳ ስሄድ ካርድ ክፍለ ከተማ አልመጣልንም እያሉኝ ነው እንደዚህ አጋጥሟችሁ የምታውቁ ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ መፍትሄው ምንድን ነው በአስቸኳይ ለ ፓስፖርት ያስፈልገኝ ነበር ። ስለ ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ🙏
May 02, 20240 engagements

May 02, 2024