Kingu41#religionቅዳሴ ላይ ቁርባን ሲደርስ ሁለተኛው እግዚኦ ከመባሉ በፊት... "ሰላም ለኪ እንዘንሰግድ ንብለኪ...." እያለ ሚቀጥለው የቅዳሴ ክፍል ብትልኩልኝ ወይ ማገኝበትን እድል ብጠቁሙኝ አመሰግናለው🙏May 02, 202411 engagements