#sport
ሰዎች ማንኛውም የኳስ ክለብ ገብቼ በረኛ ጎበዝ ስለሆንኩ በበረኝነት መጫወት እፈልጋለሁ ግን የትነው የኳስ ክለብ ያለው? እኔ ሰፈሬ አ.አ አየር ጤና አካባቢ ነኝ። ብርስ ያስከፍላሉ እንዴ? የማያስከፍሉ ካሉ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል። እንደዚህ አይነት ስራ የምትሰሩ ሰዎችም ካላችሁ እባካችሁ እርዱኝ 🙏አመሰግናለሁ
May 02, 20241 engagements
ሰዎች ማንኛውም የኳስ ክለብ ገብቼ በረኛ ጎበዝ ስለሆንኩ በበረኝነት መጫወት እፈልጋለሁ ግን የትነው የኳስ ክለብ ያለው? እኔ ሰፈሬ አ.አ አየር ጤና አካባቢ ነኝ። ብርስ ያስከፍላሉ እንዴ? የማያስከፍሉ ካሉ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል። እንደዚህ አይነት ስራ የምትሰሩ ሰዎችም ካላችሁ እባካችሁ እርዱኝ 🙏አመሰግናለሁ
May 02, 2024Drop Me Your Username
May 02, 2024