ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት እንዴት ነው ሚገባው? ምሥጢረ ሥላሴና ሥጋዌ ያለ ጥርጥር እንዴት መቀበል ይቻላል?
May 01, 2024ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት እንዴት ነው ሚገባው? ምሥጢረ ሥላሴና ሥጋዌ ያለ ጥርጥር እንዴት መቀበል ይቻላል?
May 01, 2024@In_faith1 inboxme የሚያስተምርህን ሰው አገናኝሀለሁ።ስለ ምስጢረ ስላሴ,ምስጢረ ስጋዌ,ምስጢረ ጥምቀት,ምስጢረ ቁርባን,ምስጢረ ትንሳኤ ሙታን። ሌላም ሌላም የኦርቶዶክስ እምነት መሰረታዊ ጥያቄዎችህን ለመመለስ የሚያግዝህ ሰው። ንፅፅርም ከፈለክ አለ። ስለ ሁሉም ሀይማኖት።
May 02, 2024Ask yourself you doubt the existence of God and yet you don't doubt the existence of satan my beloved ask lord to open your eyes
May 02, 2024በመጀመሪያ ንስሃ አባት ይቀድማል ቀድይር መጠመቅ ስላለብህ …..ዋናውን ጥምቀት ከመጠመቅ እና ስጋ ወደሙ ከመቀበልህ በፊት ንስሃ አባት ሲኖርህ ሁሉንም ነገር ስለሚመሩህ
May 07, 2024https://t.me/Apostolic_Answers Ezi channel lay tekelakel ymifeterbhen tyake bnetsanet metyk tchelalh Awo ychalal.... Emneth endichemer lbhen kift argeh tsely... emnet y ewket guday sayhon lben kft ymadreg guday nw
May 03, 20241st yalkachewn or yalsheachewn memar gid yilal coz ketemark bewala endet mehon endalebet Meredat yichalal so interested kehonsh kehonk contact @Deaconcherinet isun ketesheksh bedenb yasredashl or yasredahal
May 02, 2024Dm me @euthan21
May 02, 2024ችግር የለም መጀመሪያ ከገባህ/ከተመለስክ በኋላ ሁሉን ማመቻቼት ይቻላል ።
May 02, 2024