✌️✌️ሰላም ጆሮዬ ትንሽ የመስማት አቅም መቀነስ ወይም ትንሽ እንደመደፈን ነገር ሆኖ ነው ። መጀመሪያ ላይ በትንሹ በማሳከክ ነበር የጀመረው እኔም ዝም ብዬ ሳከው የበለጠ እያሳከከኝ መጣ አንዴ ማከክ ከጀመርኩ ደሞ አልተውም የሆነ ደስ የሚል ስሜት አለው ችግሩ ልክ ስጨርስ ነው እና አሁን ትንሽ እንደመደፈን ነገር አለ ምን ላርግ ደስ የማይል ስሜት አለው🙏🙏 4-5 ቀን ሊሆነው ነው የደረሰበት ያውቀዋል
May 01, 2024አንዴ ማከክ ከጀመርኩ ደሞ አልተውም የሆነ ደስ የሚል ስሜት አለው ያልሻት ተመችታኛለች 😂😁 ግን አይዞሽ ታጠቢው ሀኪምቤት ሄደሽ እስከ 300 ብር ይፈጃል ለመታጠብ።😊
May 01, 2024