ምክር አስፈላጊ ነዉ ወይስ አደለም? ለምሳሌ እንድህ የለ ምክር፤ በላቹ ነገር ተደስታቹ ኑሩ። ያላችሁን ሁሉ ልበሱ፣ ያላችሁን ብሉ፣ ያላችሁን ስልክ ያዙ፣ ግን ሰዉነታችሁን አትናቁ። ብኖራችሁም ባይኖራችሁም ግን ለሰዉነታችሁ ክብር ስጡ። በማንነታችሁ አትሸማቀቁ፣ አትሳቀቁ። ነገሮች ልኖራችሁ፣ ለይኖራችሁም ይችላል። ግን ለናንተ መኖር ከነገሮች መኖር ይልቅ ትኩረት ስጡ። ካለመወቃችሁ፣ ከብቸኝነታችሁ፣ ከድህነታችሁ፣ ከድካማችሁ አትሽሹ። ይልቁኑ በነገሮች ዉስጥ ፀንቶ መኖርን ተለማመዱ። እንደዚህ የለ ምክር፣
5 votes