#business
አንድ ጥያቄ አለኝ እንደ ebay፣ Amazon ላይ ኢኮሜርስ ድረ-ገጾች የተለያዩ ምርቶችን ስታዘዙ የታክስ መጠን ምን ያህል ነው....ከቀረጥ ነፃ የሆኑ ምርቶች እና ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ምንድን ናቸው ተጨማሪ መግለጫ, ሰነዶችን ከየት እና እንዴት ማግኘት እችላለሁ አመሰግናለሁ
May 01, 20240 engagements

May 01, 2024