#business
እኔ ምለው መንጃ ፍቃዴ የአዲስ አበባ ህዝብ 1 ነው የውጪ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር መንጃፍቃዱን International ካስደረኩት በአውሮፖ ውስጥ የት የት ሀገር መንዳት እችላለው ወይስ እዛ እንደ አዲስ ማውጣት አለብኝ?
Apr 30, 20242 engagements
እኔ ምለው መንጃ ፍቃዴ የአዲስ አበባ ህዝብ 1 ነው የውጪ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር መንጃፍቃዱን International ካስደረኩት በአውሮፖ ውስጥ የት የት ሀገር መንዳት እችላለው ወይስ እዛ እንደ አዲስ ማውጣት አለብኝ?
Apr 30, 2024international መንጃፈቃድ ማይቀበሉ ሃገራትም አሉ ግን እነሱን ቀድሞ ማወቅ ጥሩ ነው።
May 01, 2024Ezam hedek tawetalek gn international kasderekew betam yakelelekal plus wechim yekenesal
May 01, 2024