#health
##Urgent Selam ማህፀኔን በጣም ያሳክከኛል በቃ ከምለዉ በላይ እና ክሊኒክ ሄጄ ነበር ግን ኢሄ ሚፈጠረዉ ግንኙነት ካረግሽ ነዉ አሉኝ እኔ ደሞ እንደዛ አይነት ነገር አላረኩም እና የ ጤና ባለሙያዎች ወይም ከዚ በፊት ያጋጠማቹ እህቶች መዳኒት ካለዉ ንገሩኝ አመሰግናለው🙏🙏
Apr 30, 202410 engagements
##Urgent Selam ማህፀኔን በጣም ያሳክከኛል በቃ ከምለዉ በላይ እና ክሊኒክ ሄጄ ነበር ግን ኢሄ ሚፈጠረዉ ግንኙነት ካረግሽ ነዉ አሉኝ እኔ ደሞ እንደዛ አይነት ነገር አላረኩም እና የ ጤና ባለሙያዎች ወይም ከዚ በፊት ያጋጠማቹ እህቶች መዳኒት ካለዉ ንገሩኝ አመሰግናለው🙏🙏
Apr 30, 2024Emtetekemiyachew soap or detergent or other products alemesmamat lihon yichlal so addis yekyershiw kale esun lemtew mokri gin demo bad odor plus discharge abro kale it might be fungal infection or other infection so its better to see a doctor.
May 01, 2024ፈሳሽ ፡ ሸታ፡መቅላት አለው ወይ? ፓንት or የውስጥ ልብስ መዋዋስ አለ? ፈትጐ ማጠብ? ለማንኛውም የሚያሳስብ ነገር አይሆንም በመዳኒት ይጠፋል ብዬ አስባለሁ ።
May 01, 2024Inbox me @Vacancyexperiance
May 01, 2024የት ነሽ አንቺ ያለሽው
May 01, 2024ካላረግሽ በቃ አርጊበት በደምብ ያክልሻል 😂
May 01, 2024ደደብ
May 01, 2024