Kanebebachut metsaf Arif new mtlutn ngerugn eski lanbb
Apr 30, 2024መፅሀፍ ቅዱስ
May 01, 2024Kanebebachut metsaf Arif new mtlutn ngerugn eski lanbb
Apr 30, 2024መፅሀፍ ቅዱስ
May 01, 2024Introduction to calculus volume1
May 01, 2024ጠብታ ማር ህልምሽን አጫውቺኝ ጃኩሊን
May 01, 2024Alemayew Gelagay "ታለ"
May 01, 2024ፍቅር እስከ መቃብር ኦሮማይ ሰመመን ብርቅርቅታ...
May 01, 2024ኦሮማይ ታለ በዕውነት ስም The Good Earth
May 01, 2024ሰበዝ
May 01, 2024Atomic habits
May 01, 2024Daretogada
May 11, 2024እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ! እስልምና ትኩረቱ ሰው ላይ ነው። ሰብአዊነት ነው መርሁ። ፍጥረት ሁሉ የአላህ ቤተሰብ ነው። በሌላ አምላክ የተፈጠረ አንድም ፍጡር የለም ። አላህ ከፈጠረው ዉጭ ከሌላ ዓለምም የመጣ የለም። ሰው ታላቅ ፍጡር ነውና ሰው ላይ ትኩረት አድርጉ። የወደቀውን አንሱ፣ መንገድ የሳተውን መልሱ፣ የሚያጠፋውን አርሙ፣ የታመመውን አስታምሙ፣ የታረዘውን አልብሱ፣ የተራበውን አጉርሱ ....ይላል። . ~ በቤትህ ሰርግ ሲሆን የጎረቤትህን ለቅሶ አስታውስ፡፡ ~ በግቢህ ደስታ ሲፈጠር የወዳጅህን ግቢ ሐዘን አስተውል፡፡ ~ በጓዳህ ልጅ ሲወለድ የዘመድህን ልጅ ሞት አስተንትን፡፡ ~ በሀገርህ ጥጋብ ሲሆን የጎረቤት ሀገርን ርሃብ ልብ በል፡፡ ~ እውነተኛ አማኝ ለራሱ ብቻ አይኖርም፡፡ ልቡ እርጥብ ነፍስ ላለው ፍጥረት ሁሉ አዛኝ ነው። የራስ ወዳድነት የኢስላም አስተምህሮ አይደለም፡፡ ‹ ጎረቤቱ ተርቦ እያለ ጠግቦ ወደ ፍራሹ የሚሔድ እርሱ ከኛ አይደለም፡፡› ብለዋል ታላቁ ሰው ነቢያችን ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) መሳአል ኸይር ! https://t.me/MuhammedSeidAbx
May 06, 2024Grade 12 physics
May 01, 2024The Alchemist 🥰
May 01, 2024ብርቅርቅታ ኢያሪኮ 777 ዶን ኺዮቴ ሀሽማል እመጓ መርበብት
May 01, 2024