Nich_ol155
#education
ሰላም ሰዎች Addia Ababa University በ Extention ለተማረ ሰዉ መጨረሻ ላይ Original Cv ሲሰጠው Extention እንደሆነ ይፃፉበታል ወይስ ልክ እንደ Regular ነው የሚሰጠው የምታውቁ ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ ስለ ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ🙏
Apr 30, 20243 engagements
ሰላም ሰዎች Addia Ababa University በ Extention ለተማረ ሰዉ መጨረሻ ላይ Original Cv ሲሰጠው Extention እንደሆነ ይፃፉበታል ወይስ ልክ እንደ Regular ነው የሚሰጠው የምታውቁ ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ ስለ ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ🙏
Apr 30, 2024Yisafal
May 01, 2024😭😭
May 01, 2024ይፃፍበታል
May 01, 2024