ሰላማቹ ይብዛ🫶 ስለ አንድ የታዘብኩት እና ትርጉም ያጣብኝን ነገር ልጣይቃቹ፡ በሕማማት ሳምንት ለምንድነዉ ጓደኞቼ ጨብጠዉ ሰላም ማይሉኝ ማለቴ ኦርቶዶክሶች በተለይ። እንዴ ግራ ገበኝኮ😢 ቆይ ጓደኛን እቅፍ አርጎ ሰላም ማለት ሐጥአት ነዉ 'ንዴ? ኡነት አንዳንዴ ሐይማኖት ትርጉም እያጣብኝ ነዉ😯
Apr 30, 2024ይሁዳ ጌታን አቅፎ ስሞ ነው የሸጠው እሱን ለማሰብ ነው እንጂ ሀጥያት አደለም
May 01, 2024