PhiIosopher2404
#education
Guys አትለፉት🙏 ዘንድሮ 11 & 12 ላይ ክላስ ውስጥ በሚያዘው እና በፈተና (በጠቅላላ) ሚያዘው የ english እና maths ትምህርት ከ ሁለት አንዱን ከወደቃቹ ነው ምትደግሙት ወይስ ሁለቱንም maths እና english ከወደቃቹ ነው promote የማትሆኑት pls መልሱልኝ😥
Apr 30, 20240 engagements

Apr 30, 2024