ሰላም እንዴት ናችሁ relationship ከጀመርኩ 3ወር ሆኖኛል እና ፍቅረኛዬ በ2አመት ይበልጠኛል እና በወሬ ፡መሀል ፡ ጓደኞቹ ፡ ለምን ፡ ከሷ ፡ ጋር ፡ ትሆናለህ ፡ ትልቅ ፡ እኮ ፡ ናት ፡ ከሷ ፡ የተሻለ ፡ ታገኛለህ ፡ ይሉኛል ፡ ይላል ፡ በቀልድ ፡ እያስመሰለ ፡ እና ፡ ደግሞ ፡ ሰርግምናምን ፡ አልፈልግም ፡ ይለኛል ፡ ደሞ ፡ በ1አመት ፡ ዉስጥ ፡ አብረን ፡ እንድንኖር ፡ ይፈልጋል ፡ am 25yr እና ግራ ፡ ስለገባኝ ፡ ነው ልተወው ፡ እያሰብኩ ፡ ነው ፡ ትክክል ፡ ነኝ ፡ ወይስ ፡ አይደለውም ፡
Apr 30, 2024If he doesn't fight for you with his friends, then he's not right for you because they're comfortable disrespecting you and he is okay with it
Apr 30, 2024