ሰላም ቤተሰቦች! ከአራት ወር በፊት ነበር ከእሷ ጋር የተዋወቅነው:: ወዲያው ነበር ፍቅር ውስጥ የገባነው:: በየቀኑ እናወራለን ባገኘነው አጋጣሚ እንገናኛለን የሷን እርግጠኛ ባልሆንም እኔ ወድጃታለው እሷም ሁልጊዜ እወድሃለው ብትልም ከአንገት በላይ ነው የምትለው ብዬ ነው የማስበው:: በ ቅርቡ እንድንጋባ ትፈልጋለች እኔ ደግሞ እንዴት በዚህ አጭር ጊዜ እንዲህ አሰበች ብዬ በጣም ተጨነኩ:: ከምር እንደምትወደኝ ማረጋገጥ ፈለኩ እድሜዋ አስፈርቷት ከሆነ ብዬ :: ሴቶች በአጭር ጊዜ እንዲህ ዓይነት ስሜት ይሰማቸዋል እንዴ?
Apr 30, 2024Ere bro she's playing psycho .....to make u think future with her
Apr 30, 2024