CR_777-8
#education
#education አንድ ጥያቄ ነበረኝ 1, ስለ እውቀት 2, ስለ ዝምታ 3, ስለ ህብረት ከቻላቹ 5 5 ምሳሌያዊ አነጋገር ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Apr 29, 20242 engagements
#education አንድ ጥያቄ ነበረኝ 1, ስለ እውቀት 2, ስለ ዝምታ 3, ስለ ህብረት ከቻላቹ 5 5 ምሳሌያዊ አነጋገር ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Apr 29, 20242, ስለ ዝምታ - ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም - ዝምታ ወርቅ ነው 3, ስለ ህብረት - ድር ቢያብር አንበሳ ያስር - አንድ አይነድ አንድ አይፈርድ - ከአንድ ብርቱ ሁለት ገልቱ - ለአንድ ብርቱ ሁለት መድሀኒቱ
Apr 30, 20241. Yebelana yetmare wedko ayodkm 2. Zm aynekzim 3. 50 lomi le 1 sew shekmu le 50 sew getu ne
Apr 30, 2024