#relationships
የህመማትን ሳምንት ከማንም ጋር ሰላምታ በአካል መለዋወጥ እንደማይቻል የታወቀ ነው:: ከጓደኛዬ ጋር ብቻ ሰላም ብንባል ግን ችግር አለው እንዴ....... በመተቃቀፍ..... ::
Apr 29, 20246 engagements
የህመማትን ሳምንት ከማንም ጋር ሰላምታ በአካል መለዋወጥ እንደማይቻል የታወቀ ነው:: ከጓደኛዬ ጋር ብቻ ሰላም ብንባል ግን ችግር አለው እንዴ....... በመተቃቀፍ..... ::
Apr 29, 2024በመጀመሪያ እንኳን አደረሰህ ወንድም ናትናኤል። -በቅድስት ቤተክርስቲያናችን በሰሙነ ሕማማት ከጸሎተ ሐሙስ ውጪ ሰላምታ የሚከለክል ሥርዓት የላትም። ግን Specifically ልግባበት ካልክ በቅዳሴ ላይ ዲያቆኑ 'በተቀደሰች ሰላምታ....) ብሎ በሚያዜማት መሰረት እኛ ክርስቲያኖች ሁሌም በተቀደሰች ማለትም ከአስቆሮቱ ይሁዳ በተለየች ሰላምታ ሰላም እንባላለን። መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በጸሎተ ሐሙስ ሰላምታን የሚከለክለው ኀጢአት ሁኖ ሳይሆን የይሁዳን በሐሰት ሰላምታ አሳልፎ መስጠትን ለማዘከር ነው። - መልካም ጾም ይሁንላችሁ 😊😊
Apr 30, 2024-ስለ ሥርዓት ከሆነ ጥያቄህ በቤተክርስቲያን ዝሙት ቀስቃሽ የሆነ የመተቃቀፍ ሰላምታ ተቀባይነት የለውም።
Apr 30, 2024Kastewalsh bal ena mist erasu eko alga yleyalu aydelem selamta bete crstian and nachew yemtlachewn tleyachewalech slezih atadrgiw
Apr 30, 2024How old are lil nati
Apr 30, 2024