#technology
ሰላም ሰዎች? 20 ቤት ሲም ፈልጌ ብዙ ቦታ አጣሁ እና እንዴት ማግኘት እችላለሁ? ቴሌ የምትሰሩ ወይም ቴሌ የሚሰራ ሰው የምታውቁ ተባበሩኝ please
Apr 29, 20244 engagements
ሰላም ሰዎች? 20 ቤት ሲም ፈልጌ ብዙ ቦታ አጣሁ እና እንዴት ማግኘት እችላለሁ? ቴሌ የምትሰሩ ወይም ቴሌ የሚሰራ ሰው የምታውቁ ተባበሩኝ please
Apr 29, 2024ቴሌ ሄደሽ መጠየቅ ትችያለሽ። ክፍያውን ከፍ ያደርጉብሻል ግን በምትፈልጊው ቤትና ለመሸምደድ ቀላል የሆኑ ቁጥሮችን ይሸጡልሻል። እኔ አሁን የምጠቀመው ሲም 10 ቤት ሆኖ ቀሪዎቹ XXYYZZ ናቸው። በፍላጎቴ መርጬ ነበር የገዛሁት። ግን ዋጋውን ዝቅ አድርገሽ እንዳታስቢ! ደግሞ 20 አለኝ። ግን በልጅነቴ የያዝኩት ስለሆነ ልሸጠው አልፈልግም። ይቅርታ
Apr 30, 2024ጠይቄያለሁ ብዙ ቦታ ግን የለም። አመሰግናለሁ
Apr 30, 2024እኔ ጋር አለ ስንት ትገዛለክ?
Apr 30, 2024@Liyu_6 ላይ አናግረኝ እንስማማለን
Apr 30, 2024