#other እኔ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ የዛሬ 3 ወር አካባቢ የሰው ስልክ ጥዬ ምናምን 15000 ብር ተበድሬ ነበረ እና ያኔ ሲያበድረኝ ተማሪ ስለሆንሽ ጣጣ የለውም ቀስ ብለሽ እስከ መስከረም ትከፊይኛለሽ እትት እትት ብሎ አበድሮኝ አሁን ካላመጣሽ ብሎ በቃ ሊገለኝ ምንም አልቀረውም ሊበላኝ ነው ማለት ይቻላል እያስፈራራኝ ነው እጄ ላይ ደሞ ብር የለም። ሰውየው ሳይገለኝ ቶሎ መክፈል አለብኝ።የምበደረው ሰውም የለኝም🤷♀ ደሞ የደሀ ቤተሰብ ልጅ ነኝ እቤት እንኳን እንዳልነግራቸው...ስለዚ ያለኝ አማራጭ ለጊዜው የኢሉሚናቲ አባል ሆኜ ብሩን ቶሎ ከፍዬው ልገላገለው ነው ያሰብኩት። እና ግን የምታውቁ ካላችሁ አባል ከሆንኩ በዃላ መውጣት አይቻልም ሚባለው እውነት ነው? እና ደሞ በኦርቶዶክስ እምነት ንስሀ የለውም እንዴ?
Apr 29, 2024illuminant kemthogn bitsechiw ayshalm .. ያው ለእሱም ቢሆን ላንቺም ለንስሃ እሱ ይሻልሻል
Apr 30, 2024