hey endet nachu yehone neger endetamakrugn felge nbr bagatami yehone r/ship wst kebtachu keza yehone seat lay lesu/leswa mnm yefkr feeling baynorachu ena ya sw degmo lenante tlk fkr binorew mn tadergalachu r/shipun takomalachu weys eyasmeselachu teketelalachu???
Apr 28, 2024የፍቅር ስሜት ማደግ የሚችል ነገር ነው ፤ የአንዳቸው ከአንዳቸው ዝቅ ማለቱ ችግር የለውም ፤ ለአንድ ሰው የሚያፈቅረውን ሰው እንደማግኘት መታደል የለም ፤ ያንን ሰው መልሶ ለማፍቀር መሞከር ፣ አብሮ ጊዜ ማሳለፍ ፣ ስለዛ ሰው ለመረዳት መሞከር ፣ ከዛ ሰው ጋ ወደፊትን ማሠብ ፣ ያንን ሰው ማጥናት ወ.ዘ.ተ ከዛ ግን ምንም ስሜት ከሌለው( ምንም የፍቅር ስሜት ካልተፈጠረ) መተው
Apr 29, 2024