#other
እባካችሁ እንዳታልፉት ከ 28 አመታት በፊት በአዲስአበባ የተጠፋፉ ቤተሰቦቼን እንዴት ማፈላለግ እችላለሁ?? ከዚ በፊት ትላልቅ(ብዙ) follower ያላቸውን የ facebook ፔጆችን እንደ እነ ጉርሻ page፣ethiopian dj በ facebook message ፅፌላቸው አልመለሱልኝ(አላገኘኋቸውም) በ Ebs tv ቅዳሜ ከሰዓት የቤተሰብ አፋላጊ ፕሮግራም ላይ እንዳልቀርብ ደግሞ አሁን አዲስአበባ አይደለም ያለሁት እና እዛ መጥቼ እስከ ማፈላልግ ድረስ እንዴት ከዚሁ ካለሁበት ላፈላልጋቸው እችላለው... ...ያዘጋጀሁት የቤተሰብ አፋልጉኝ ማስታወቅያ አጭር ፅሑፍ አለኝ እናም በተለይ አሁን በእድሜ የገፉት የአዲስአበባ ነዋሪዎች(ጎልማሶች እና ሸምገል ያሉ ወይም ሽማግሌዎች) በዛን ግዜ የነበረውን የሚያስታውሱ(የሚያውቁ) ወይም የሚከታተሉት ፕሮግራም ካለ(በተለይ የድሮ ከ70ዎቹ እስከ የ90ዎቹ አከባቢ በአዲስአበባ የነበረ ልዪ ክንዋኔዎች፣ትውስታዎች አልያም ልዩ ገጠመኞች የሚቀርብበት የሬድዮ ፕሮግራም፣የፌስቡክ ፔጅ ወይም ማንኛውንም social media ካለ)እባካችሁ እንድትተባበሩኝ በ እግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ!🙏🙏
Apr 28, 20241 engagements