How to deal with those religious parents. i am non religious and i hate going to church, but my family pushed me to go.i love and respect them so i did it for while. but i don't want them to push ne further to religion, what can i do? should i tell them that i'm an atheist?
Apr 28, 2024እስኪ በተቃራኒው ለማሰብ ሞክር እስከ ዛሬ በመመላለስህ ጊዜ እያጠፋህ እንደሆነ ከሆነ የሚሰማህ ከሄድክ አይቀር ለጥያቄዎችህ መልስ ለማግኘት ለምን አትሞክርም? ለነሱ ብለህ እየደበረህ መሔድህ ካልቀረ ለራስህ ለምን የሆነ ነገር ለማግኘት አትሞክርም? ማንያውቃል የምታምንበት universe እኮ ትክክለኛውን ፈጣሪ እንድታውቅ የገድ ምልክት እየሰጠህ ይሆናል
Apr 28, 2024