ሰላም...የምኖረው አአ ነው እና ዱርዬ የምባል አይነት ሰው ነኝ ማለት ብዙ ሱሶች አሉብኝ (መጠጥ ሲጋራ ዝሙት) ፃም ምናምን አልፆምም የፍስክ ምግብ ባልበላ እንኳን ዝሙት አደርጋለሁ በአሁኑ ፃም እንኳን ብዙ ጊዜ አድርጌያለሁ እና አንድ የሰፈር ጓደኛዩ አለ ከህፃንነታችን ጀምሮ አብረን ነው ያደግነው እሱ ግን በጣም ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው ከቤተክርስቲያን ምናምን አይጠፋም እና ባለፈው አግኝቼው በሚያስጠላ ህይወት ውስጥ እንዳለሁ እና ሱሰኛ እንደሆንኩ ሲያውቅ ለምን የመጨረሻውን የፃም ሳምንት ከኔ ጋር አናሳልፍም አለኝ የስግደት ቀን እና የትንሳኤ አዳር ከኔ ጋር ቤተመቅደስ ውስጥ ያለውን ስርዓት ካየህ በኃላ ትቀየራለህ ስለዚህ ለመሄድ ተዘጋጅ ቢያንስ በዚህ ሳምንት ምንም ኋጢአት አትስራ ደግሞም ይቅር አይባልልህም አለኝ...እኔ አብሬው ብሄድ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ከሱስ መውጣት እና መንፈሳዊ ሰው መሆን ስለምፈልግ ግን ደግሞ እኔ ከብዙ ሴቶች ጋር sex በማድርግ እና ማስተርቤት በማድረግ የረከስኩኝ ሰው እንዴት ንስሐ ሳልገባ የተቀደሰ ቤተመቅደስ ውስጥ እገባለሁ ብዬ በጣም ደብሮኛል እና ምክንያት ፈጥሬ የዛን ቀን አብሬው ላለመሄድ እያሰብኩ ነው...እናንተስ ምን ትሉኛላችሁ ይሄንን ሁሉ ኃጣአት ሰርቼ ብገባ ድፈረት እና ሌላ ኃጢአት አይሆንብኝም??? Thank you
Apr 28, 2024Bro ere endayasasbh mejmeriam eko egziabher egna ykr belen blenew adelem eyesun le alem medagana adrgo yelakew berasu egnan wedon new “ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።” — ሮሜ 5፥6 ylal ayehew and bota degmo endezi ylal ማቴዎስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ኢየሱስም ሰምቶ፦ ሕመምተኞች እንጂ ባለ ጤናዎች ባለ መድኃኒት አያስፈልጋቸውም፤ ¹³ ነገር ግን ሄዳችሁ፦ ምሕረትን እወዳለሁ መሥዋዕትንም አይደለም ያለው ምን እንደ ሆነ ተማሩ፤ ኃጢአተኞችን ወደ ንስሐ እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁምና አላቸው። Bro egziabher hatyatn ytelal hatyategna ywedal🙏🥰🥰🥰🥰 betam new des milew ante bemehedh egziabher mn endemisemaw tawkaleh?? “እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።” — ሉቃስ 15፥7 hid bro egziabher betam des ylewal enji aykeyemhm nakegnm aylhm👏👏👏👏🙏🙏🙏 gobez berta bebetu atta hulem lezelalem kesu gar yakoyh wendme❤️❤️❤️🙏
Apr 28, 2024