ሰዎች በሃሳብ አግዙኝ boyfriend አለኝ: ከ፪ ዓመት ቡሃላ #ቺት አድርጎብኝ እንደነበር ግን ስለሚወደኝ መናገር ፈርቶም ሳይነግረኝ እንደቆየ በዚህ ሳምንት ነገረኝ :: በጣም ብዙ ጊዜን አሳልፈናል :: አሁን ግን ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ! በፍቅር የተጎዳሁ ሰው ነበርኩ በሱም እንደተካስኩ አስብ ነበር :: ግን የሆነ አልመሰለኝም
Apr 27, 2024Kebad new fetari yirdash. Gn lmn cheat arege, anchi embi bleshiw lela set ga hedo new? I think you should take some time off.. cheating breaks the fundamental rule of love so,.. bidebresh ayigermem,... teleyaytachu yewunet fkr kalewuna endamatefelegi eyasebe erasu abrosh lemehon beeeeetam kemokere consider accepting his apology... becha take ur time
Apr 28, 2024